የእኛ ስራ

እኛ ትኩረት የምንሰጠው የወሊድ መከላከያ እና/ወይም የውርጃ አገልግሎት በሚያስፈልጋቸው ሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ ነው፣ እና ፕሮግራሞቻችንን በፍላጎታቸው ዙሪያ እንገነባለን።

ላለፉት 25 ዓመታት አይፓስ ኢትዮጵያ በመላው ሀገሪቱ የፅንስ ማቋረጥ እና የእርግዝና መከላከያ አገልግሎትን ለመንግስት ድጋፍ ስትሰጥ ቆይታለች። የስልጠና እና የመሳሪያ ድጋፍ በማድረግ የጤና ባለሙያዎችን እና የጤና እንክብካቤ ተቋማትን አቅም እንገነባለን። በስራችን በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች እና ልጃገረዶች ደህንነቱ የተጠበቀ የውርጃ አገልግሎት ማግኘት ችለዋል እናም የመረጡትን የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም ችለዋል። እንዲሁም ለእነርሱ ዝግጁ የሆኑትን የስነ ተዋልዶ ጤና መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙ ለማሳወቅ እና ለማብቃት ያላሰለሰ ጥረት አድርገናል።

የትኩረት ቦታዎች